በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባትና ለህፃናት ጤና አገልግሎት ስራ የሚውል መዛግብት ህትመት በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍ/ቤት የ2017ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት የልደት ክብር መዝገብ፣ የጋብቻ ክብር መዝጉበና የሞት የክብር መዝገብ ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ 13 አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመስተንግዶ ህትመት እና ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁሉም በረራዎቹ ላይ የሚያቀርበውን የሰላምታ መጽሔት ማተም የሚችሉ መጽሔት የማተም ልምድ ያላቸውን የሀገር ውስጥ የህትመት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ከ3-5 አመት በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ድርጅት የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪ ጎማ ፣ የ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት ህትመት እና አመታዊ ጥቅል ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በዩኒሴፍ መሰረታዊ ትምህርት ፕሮግራም ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሎት 1 ፡ እስፒከሮችንና የኤሌክትሪክ ማከፋፈያዎችን (devider) እና ሎት 2 ፡ የህይወት ክህሎት ትምህርት ማሰልጠኛ ማኑዋሎች ህትመት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል፡፡
የደ/ብ/ብ/ ሕ/ከ/መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ኳራንቲ ባለሥልጣን አገልግሎት የሚውል የዘር ታግ ለማሳተም ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአንኮበር ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ ሂደት ለ2017 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት መጽሔትና ብሮሸሮችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት እና ኮርፖሬሽኑ ባዘጋጀው ሳምፕል መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምሥራቅ አዲስ አበባ ሪጅን በሥሩ ለሚገኙ ድንበኞች ኮንትራት ውል እድሳት አገልግሎት የሚውል የ2017 በጀት ዓመት የኮንትራት ፋይል ውል ማቀፊያ 240 ግራም 35*25 ሳ.ሜ እና የደንበኛ ውል ኮፒ 80 ግራም 35*25 ሳ.ሜ መጠን በድርጅቱ አርማ የሆነ ፉል ከለር ከፊትና ከኋላ የውል ጽሁፍ ህትመት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን በ2017 በጀት ዓመት ለድርጅታችን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የህትመት ውጤቶች ግዥ ለማከናወን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ስለሚፈለግ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የተለየዩ መፅሃፍቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል
Oromia Health Bureau wants to purchase various printing services.
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ፅህፈት መሣሪያዎች፤ የህትመት ስራዎችና ለመስክ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ የበጀት መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ ለማድረግ አገልግሎት ላይ የሚውል ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብዛት 500,000 የቦሎ መለጠፊያ እስቲከር ህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የህትመት አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ግዥዎችን መግዛት ስለፈለገ ማለትም ሎተ1፡- የፅህፈት መሳሪያ ሎት2፡- ጎማና ከነመዳሪ፤ ሎት3፡- ደንብ ልብስ፤ ሎት4፡- የህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።