Site Preparation, Design & Construction of Facilities for Crusher Machines (3 Lots, North & East Shewa) (SSNT-T654) - Ethiopian Airlines Group
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 የመንገድ /ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለሚሰራው የድንጋይ መፍጫ ማሽኖች መትከያ ቦታ ዝግጅት ፣ ዲዛይን እና ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካፌቴሪያ አገልግሎት ሠራተኞች አልባሳት አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የካፍቴሪያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት የዲዛይን ክለሳ፣ የግንባታ ክትትልና የውል አስተዳደር የማማከር አገልግሎት ጨረታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በጎንደርና ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያዎች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ጨረታ (GC/RC-2 እና ከዚያ በላይ)
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ካፍቴሪያ ማስፋፊያ ፕሮጀክት የንድፍ ክለሳ፣ የኮንትራት አስተዳደርና የግንባታ ክትትል የማማከር አገልግሎት (SSNT-T649) - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
በድጋሚ፡ በጎንደር እና ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያዎች የDC-4 ያልተነጠፈ የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ (SSNT-T651) - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
የካፌቴሪያ አገልግሎት ሠራተኞች የአልባሳት አቅርቦት (SSNT-T650) - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
Supply of Cafeteria Service Attendant Uniforms (SSNT-T650) - Ethiopian Airlines Group
Consultancy: Design Review, Construction Supervision & Contract Administration for Ethiopian Aviation University Students and Staff Cafeteria Building Expansion (SSNT-T649) - Ethiopian Airlines Group
Ethiopian Airlines Group intends to invite interested and qualified bidders with Grade 2 and above General and Road contractors (GC/RC-2 and above) for Design-Build of Unpaved DC-4 Emergency Access Road Construction at Gondar and Gambella Airports Project
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል የሴት ጫማ አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል።
Purchase of Female Uniform Working Shoes (Bid No. SSNT-T645) - Ethiopian Airlines Group
የግራውንድ ሰርቪስ ሠራተኞች ዩኒፎርም ማሠራት (ጨረታ ቁጥር SSNT-T646) - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard passenger service) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የተጣራ ማር ከሚያመርቱ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሦስት (3) ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡
Selection of potential Honey producers for onboard passenger service and Ethiopian Skylight Hotel - Ethiopian Airlines Group (SSNT-T648)
Rent Service for Product Display Space, Jewelry or Precious Stone Shop and 2 Shops at Ethiopian Skylight Hotel (Re-Invitation, SSNT-T644) - Ethiopian Airlines Group
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ SSNT-T644 በድጋሚ በወጣ ግልፅ ጨረታ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase I ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ 2 ሱቆች፣ የጌጣጌጥ/የከበረ ድንጋይ መሸጫ እና የምርት ማሳያ ቦታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ (ዋና መስሪያ ቤት) የሚገኙ የሽያጭ ማሽኖች የጥገና እና የማሻሻያ (ማዘመን) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ (ReBid for Vending Machine Repair and Upgrade) ሥራዎችን ለማቅረብ ፈቃደኛ ለሆኑ ብቁ የአገልግሎት አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Airlines Group/ETG/ intends to conduct a Rebid for the selection of potential service providers for Vending Machine Repair and Upgrade.