Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት
  • Address ሆሳዕና ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-13-73-53-67
  • Website
  • Deadline03 Jan 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printing And Publishing

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የህትመቱ ዓይነት

መለያ

ብዛት

1

የገንዘብ ዝውውር ክፍያ ወጪ ማስመስከሪያ

መሂ/7/1

50,000

2

የገቢ ደረሰኝ ለመ/ቤት አገልግሎት

መሂ/7/ለ

100,000

3

የዊዝሆልዲንግ 2% ገቢ መሰብሰቢያ

መሂ/7/መ

5,000

4

የሌጀር/ወጪ ሂሳብ ተቀፅላ ሌጀር ካርድ

መሂ/16/1

50,000

5

የሂሳብ ሌጀር ካርድ

መሂ/17/1

20,000

6

የሂሳብ ሰነዶች መረከቢያ

መሂ/42

20,000

7

በየአይነቱ ህትመት /ካርኒ የገቢ/ የወጪ መዝገብ

ሞ/70

100

8

የገቢ ደረሰኝ ለትምህርት ቁሳቁስ ማሟያ አገልግሎት ብቻ

 

1,500

9

የዕቃ ወይም የንብረት ወጪ

ሞ/22

30,000

10

የከተማ ሕብረተሰብ ተሳትፎ የገቢ ደረሰኝ

ሞዴል ገ/ህ/1

10,000

11

የገጠር ሕብረተሰብ ተሳትፎ የገቢ ደረሰኝ

ሞዴል ገ/ህ/2

15,000

12

የሂሣብ ምዝገባ ማዘዣ

መሂ/9

20,000

13

የእቃ ወይም ንብረት ገቢ ደረሰኝ

ሞዴል 19

30,000

14

የገቢ ደረሰኝ ለታክስ አገልግሎት

መሂ/7/ሐ

50,000

15

የገቢ ደረሰኝ ለጤና አገልግሎት

ጤመሂ/7ለ

20,000

16

የማዕድን ምርት ግብይት መቆጣጠሪያ ደረሰኝ

ማኢ/1

5,000

 

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ
  3. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  4. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት
  5. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሆሳዕና በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት የማይመለስ 500 /አምስት መቶ/ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ ይውላል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 15ኛ ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡ ጨረታው አየር ላይ መቆያው ጊዜ ባበቃበት ቀን 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል ፣ ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች 300,000 /ሶስት መቶ ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ  መረጃ ፡- 0910928986 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

በማዕከላዊ  ኢትዮጵያ  ክልል  ፋይናንስ  ቢሮ  የመንግስት  ግዥና  ንብረት  ማስወገድ  አገልግሎት

ሆሳዕና ኢትዮጵያ

Save Tender