በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት የልደት ክብር መዝገብ፣ የጋብቻ ክብር መዝጉበና የሞት የክብር መዝገብ ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ተራ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት የልደት ክብር መዝገብ፣ የጋብቻ ክብር መዝጉበና የሞት የክብር መዝገብ ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በውድድር ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሟሟላት ያለባቸው፡-
- ህጋዊ የንግድ ፍቃድና TIN NO ቁጥር ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ
- ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ይታሸግና ወዲያውኑ በ9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- 15% /VAT/ ተመዝጋቢ መሆን አለበት
- ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነዶች ለይተው በሁለት ፖስታ በማድረግ በሰም ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሚቀርበው ዋጋ ከላይ የማወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረቢያ አንቀፅና ሁኔታ ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት። በተጨማሪም አሸናፊው ድርጅት የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በሀገር ውስጥ ገበያ አነስተኛ ዋጋ ላሣዩ ግዥዎች ላወጣው ጠቅላላ የውል ሁኔታዎች መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
- የቀረቡት የማወዳደሪያ ሃሳቦች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ፀንቶ የሚቆዩ ማስተካከያ የማይደረግባቸው መሆናቸውን እናረጋግጣለን፡፡
- ጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ሽያጭ 2% ብር ከባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለበት፡፡
- የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከኤጀንሲው ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 3 ማግኘት ይቻላል፡፡
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆን በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ ፡- ማንኛውም ከዚህ የመወዳደርያ ሀሳብ ማቅረቢያ ጋር የተያያዘ የቀረበ ተጨማሪ ሠነድ የተጫራቾችን ፊርማና ማህተም ይፈልጋል፡፡ ጨረታ ሠነድ ላይ ያሉ ሁኔታዎች ከሁሉም በላይ በመወዳደርያ ሀሳብ ማቅረቢያ የቀረቡትን ለሌሎች ተጨማሪ ማረጋገጫዎች ፊርማና ማህተም ካልተደረገባቸው የቀረበው ማወዳደሪያ ሀሳብ ይሰረዛል፤
አድራሻ ፡- ከኢምግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጎን ሀዋሳ
ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር ፡- 0462120255/0916516908 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንስ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ
