የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ፅህፈት መሣሪያዎች፤ የህትመት ስራዎችና ለመስክ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 159/2017 ዓ.ም
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ በገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ፅህፈት መሣሪያዎች፤ የህትመት ስራዎችና ለመስክ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ግዥ/የአገልግሎት ዓይነት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የሚታሸግበት ሰዓት |
የሚከፈትበት ሰዓት |
አድራሻ |
|
1 |
የፅሕፈት መሣሪያዎች |
1 |
50,000.00 |
8፡00 |
8፡10 |
ደ ኢት/ክ/ግብርና ቢሮ መምህራንና ኮሌጅ ግቢ ዲላ ከተማ |
|
2 |
የመስክ ቁሳቁሶች |
2 |
10,000.00 |
8፡40 |
9፡00 |
|
|
3 |
የገጠር መሬት ማረጋገጫ ሕትመት |
3 |
20,000.00 |
9፡10 |
9፡30 |
|
|
4 |
የባህረ መዝገብ ህትመት |
4 |
20,000.00 |
9፡40 |
10፡00 |
በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።
መሟላት ያለባቸው ግዴታዎች
- በተጫራቾች የሚቀርቡ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ያስያዙበትን ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 2017 ዓ.ም ሎት አንድ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ሎት ሁለት ከቀኑ 8፡40 ሰዓት ሎት ሦስት ከቀኑ 9፡10 ሎት አራት ከቀኑ 9፡40 ድረስ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ከሚገኘው ግብርና ቢሮ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ/ፕሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3/4/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ሎት አንድ እና ሎት ሁለት 8፡40 ሰዓት ሎት ሦስት 9፡10 እና ሎት አራት 9፡40 ድረስ የቴክኒካልና የፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት ቢሮው የግዥና ንብ/አስተዳደር ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ቢሮ በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይቻላል።
- የጨረታ ሣጥን በ3/4/2017 ዓ.ም ሎት አንድ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡10 ሰዓት ሎት ሁለት ከቀኑ 8፡40 ታሽጎ በዕለቱ 9፡00 ሰዓት ሎት ሦስት 9፡10 ታሽጎ 9፡30 እንዲሁም ሎት አራት ከቀኑ 9፡40 ታሽጎ በዕለቱ 10፡00 ተጫራቾች ተወዳዮቻቸው/ በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ፡- 046 131 01 34 ይደውሉ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ
