በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 አስተዳደር ግቢ ውስጥ በሚገኝ ካፌ የውስጥ መስተንግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ 13 አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መስተንግዶ ህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳ 13 አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመስተንግዶ ህትመት እና ድንኳን ኪራይ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡