በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባትና ለህፃናት ጤና አገልግሎት ስራ የሚውል መዛግብት ህትመት በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
Central Ethiopia Regional State Health Bureau (በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባትና ለህፃናት ጤና አገልግሎት ስራ የሚውል መዛግብት ህትመት በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ጨረታው ክፍት ሆኖ የሚቆይበት እና ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
ምርመራ |
|
1 |
የክትባት ገቢ ወጪ መቆጣጠሪያ /Leger book/ |
በቁጥር |
260 |
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ8፡30 ይከፈታል። |
በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት |
|
2 |
የፍሪጅ መቆጣጠሪያ ፓድ |
በቁጥር |
360 |
||
|
3 |
የተቀናጀ የህፃናት እና የጨቅላ ህፃናት መዝገብ |
በቁጥር |
1300 |
በመሆኑም ተጫራቾች፤
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፤
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ብር 50000 /ሀምሳ ሺህ ብር/ በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በግልፅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በክልሉ ጤና ቢሮ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋና ዶክመንታቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያውን ሲፒኦ ለየብቻ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ከፍት ሆኖ ይቆያል። ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል።
- ጨረታው በቢሮው ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል፤
- አሸናፊው ድርጅት የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ውል የሚፈጽም ሲሆን ያሸነፈውን ዕቃ /ንብረት/ ከክልል ጤና ቢሮ ወራቤ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡- 046 32 69 229
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጤና ቢሮ
ወራቤ
