Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Dec 2024, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printing And Publishing

የደ/ብ/ብ/ ሕ/ከ/መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ኳራንቲ ባለሥልጣን አገልግሎት የሚውል የዘር ታግ ለማሳተም ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ  የወጣ  የዘር  ታግ  ህትመት  ግዥ  ጨረታ

ማስታወቂያ  ቁጥር  178/17

 

የደ/ብ/ብ/ ሕ/ከ/መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ኳራንቲ ባለሥልጣን አገልግሎት የሚውል የዘር ታግ ለማሳተም ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የዕቃው የአገልግሎት ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ

1

የተመሰከረለት ዘር አንድ ታግ ህትመት

በቁጥር

35,000

20,000

9፡00

9፡10

በደ/ኢክ/ግ/ቢሮ

ዲላመምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

የተመሰከረለት ዘር ሁለት ታግ ህትመት

“

10000

 

 

 

3

መስራች ዘር ታግ ህትመት

“

5000

 

 

 

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቶች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀን የፀና መሆን ይኖርበታል
  • ጨረታው የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 14/4/2017 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ከሚገኘው መ/ቤታችን የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ፕሪፎርማ/ በመሙላት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነድ በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በግዥና ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው የድርጅቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በ14/4/2017 ዓ.ም በ9፡00 ታሽጎ በዕለቱ በ9፡10 ይከፈታል።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል ::
  • መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ- 0461310134 ይጠቀሙ

 

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/ መንግስት  ግብርና  ቢሮ

Save Tender