Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printing And Publishing

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በዩኒሴፍ መሰረታዊ ትምህርት ፕሮግራም ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚሆን ሎት 1 ፡  እስፒከሮችንና የኤሌክትሪክ ማከፋፈያዎችን (devider) እና ሎት 2 ፡ የህይወት ክህሎት ትምህርት ማሰልጠኛ ማኑዋሎች ህትመት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል፡፡


ግልፅ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

  1. የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በዩኒሴፍ መሰረታዊ ትምህርት ፕሮግራም ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚሆን

       ሎት 1 ፡  እስፒከሮችንና የኤሌክትሪክ ማከፋፈያዎችን (devider)

       ሎት 2 ፡ የህይወት ክህሎት ትምህርት ማሰልጠኛ ማኑዋሎች ህትመት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ         

       አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራች፦

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት በግብር ከፋይነት ተመዝግበው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና የዘመኑን የግብር ግዴታ የተወጡበትን መረጃ አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ትምህርት ቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ብር 50 (ሃምሳ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ፋይናሻል እና ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ አሽገው ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት1 ብር 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር ብቻ) እና ለሎት2 ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ታሽጎ በ8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ቀን ይከፈታል።
  6. በቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

      ለበለጠ  መረጃ  በስልክ  ቁጥር  ፡- 0467710688 መደወል ይችላሉ፡፡

የማዕከላዊ  ኢትዮጵያ  ክልል  ትምህርት  ቢሮ  /ወራቤ/

Save Tender