Tender Detail

Tender Details

  • Company የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአንኮበር ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 011-6-23-00-11
  • Website
  • Deadline22 Dec 2024, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printing And Publishing

የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአንኮበር ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ ሂደት ለ2017 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአንኮበር ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የአንኮበር ወረዳ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ ሂደት ለ2017 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ድርጅቶችን በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት :-

❖ የፅህፈት መሳሪያ፣

❖ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣

❖ የተለያዩ ህትመቶች፣

❖ ቋሚ እቃዎች እና አነስተኛ ቋሚ እቃዎች፣

❖ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች ሲሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

  1. በየዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፤
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆኑ የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. የግዥው መጠን በአንድ ሰነድ ላይ ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦሪጅናል እና ኮፒውን ለየብቻው በጥሩ ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ/ ላይ ሙሉ ስም የድርጅቱ ማህተም ከፖስታው ጀርባ ላይ አድራሻቸውን በመግለፅ እና የሚወዳደሩበትን የግዥ የሎት አይነት በመግለፅ አንኮበር ወረዳ ፍ/ቤት ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት አለባቸው::
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አ/ወ/ፍ/ቤት ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን የማይመለሰ ብር 10 /አስር/ ብር በመክፈል እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ከቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ::
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው::
  9. ጨረታውን ሲሞሉ በነጠላ ዋጋው ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ የተከለከለ ነው::
  10. ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ስለመሆኑ ወይም የማይጨምር ስለመሆኑ በግልፅ ማስቀመጥ አለባቸው :: ካላስቀመጡ ግን ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ቫትን እንዳካተተ አድርጎ የሚወዳደር ይሆናል::
  11. መ/ቤቱ እንደ በጀት እቅሙ 20% የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  12. የጨረታው የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው::
  13. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ነገር ግን በጨረታ መክፈቻው ቀን ተጫራቾች ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አንታገድም:: በተጨማሪም የጨረታው የመክፈቻው ቀን በስራ ቀን ላይ የማይውል ከሆነ በቀጣይ በሚመጣው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ቦታ እና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል::
  14. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ካሉት 5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 25% በማስያዝ ውል መግባት አለባቸው::
  15. ጨረታውን የምናጫረተው በአማርኛ ቋነቋ ነው::
  16. ጨረታውን የምናጫርተው በሎት ብቻ ነው::
  17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው: በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡- 011-6-23-00-11 በመደወል ማግኘት ይቻላል::

 

በአብክመ  ጠቅላይ  ፍ/ቤት  በሰ/ሸዋ ዞን  ከፍተኛ  ፍ/ቤት  የአንኮበር  ወረዳ  ፍ/ቤት  ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት

 

Save Tender