Tender Detail

Tender Details

  • Company የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት
  • Address ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline15 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printing And Publishing

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የተለየዩ መፅሃፍቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል

የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የተለየዩ መፅሃፍቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሣተም ይፈልጋል ስለሆነም -

➢  በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

➢  የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ

➢  የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ

➢  በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ

➢  የጨረታ ዋስትና 40,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ

ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 

ማሳሰቢያ :-

መ/ቤቱ  የተሻለ  አማራጭ  ካገኘ  ጨረታውን  በከፊልም  ሆነ  ሙሉ  በሙሉ  የመሰረዝ  መብቱ  የተጠበቀ  ነው፡፡

የተሞላው  ዋጋ  መግለጫ  ካልተሰጠበት  ከነቫት  ተደርጎ  ይወሰዳል፡፡

 

የወራቤ  ከተማ  አስተዳደር  ትምህርት  ጽ/ቤት

Save Tender