የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያ (YAMAHA Digital key bord)፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች እና የከብቶች መኖ (ፉርሽካ) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 የበጀት ዓመት በድርጅታችን ለሚገኙ ለቅርንጫፍ ውሃ አገልግሎታችን የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለውሃ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለፁትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት አመት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ለቴከኒከና ሙያ ትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ለ2018 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ (የሥራ ልብስ) ማለትም ሸሚዝ ብዛት 192 ከረቫት ብዛት 126፤ ሙሉ ልብስ ብዛት 188፣ ሙሉ ቱታ ብዛት 450 እና ጋዋን ብዛት 604 በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት
የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የእቃዎችን ዝርዝር እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኤልክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ህትመት እና ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ በአሰቸኳይ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ የሚገኘው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና እና ለቢሮዎች መገልገያ የሚውሉ ለተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በተቋሙ ተጠቃሚ ለሆኑ ዲፓርትመንቶች የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በ11 ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የብርሃን አይነስውራን አዳሪ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአራዳ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛና እንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢ/ከ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የደንብ ልብስ ግዥ የጽህፈት መሣሪያና ሴሎች አላቂ የቢሮ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ትምህርት ጽ/ቤት የሚገኘው ነፃነት ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 የትምህርት ዘመን የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚ/ር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ማ/ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ አላቂ የፅህፈት እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ አልባሳት እና ጨርታ ጨርቅ፡- በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቦሌ ክከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በ 2018 ዓ.ም በጀት አመት የእቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎት ግዥ ከዚህ በታች በተዘረዘረው ሎት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሁዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህረት ሥልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የሥልጠና መሣሪያዎችንና የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።