Tender Detail

Tender Details


የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛና እንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


 

የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

  የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2018

 

የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛና እንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ጥገና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና ኮምፒውተር ፕሪንተር የማዕከል እቃዎች የቤተ-ሙከራ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈለግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ

  1. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ገንዘብ ቤት በመክፈል ከግዢ ክፍል ሰነድ መውሰድ ይቻላል
  2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው
  • በዘርፍ የንግድ ፍቃድና በዘመኑ ስለመታደስ የተረጋገጠበት ማስረጃ
  • የወቅቱን በመንግስት ገቢ ግብር መክፈላቸውን የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማረጋገጥ
  • በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገበ
  1. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በፖስታ በማሸግ መወዳደር ይችላሉ
  2. ጨረታው ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን በዛኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራጮች ህጋዊ ወኪሎች እና ታዛቢዎች ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው በግልፅ ይከፈታል፡፡
  3. አሸናፈ ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ንብረት ክፍል ማቅረብ ይኖርበታል
  4. ት/ቤቱ አሸናፊ ድርጅት ያሸንፉባቸውን ዕቃዎች 20% ብዛት ከውል በፊት የመቀነስም ወይም የመጨመርም ሙሉ መብት አለው
  5. ተወዳዳዎች ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታ ሰነድ የተዘጋጀ በሶስት ፖስታ ይቅረብ
  • ፋይናንስ ኦርጅናል እና ኮፒ
  • ቴክኒክ ኮፒ የተዘጋጀ በሦስት ፖስታ ይቅረብ
  1. በሚያቀርቡ ዕቃዎች ሳምፕል የድርጅቱን ማንኛውንም አይነት አርማ ወይም ማህተም ፅሑፍ በሳምፕሉ ላይ ማድረግ አይቻልም።
  2. ካሸንፉበት የዋጋ መጠን የውል ማስረከቢያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
  • በሎት 1 ደንብ ልብስ የስፖርት ትጥቅ /ደንብ ልብስ ስፌት/የሚያሲዙት ሲፒኦ ቢድ ቦንዳ 65,000
  • በሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች ሲፒኦ /ቢድ ቦንዳ 30,000
  • በሎት 3. አላቂ የትምህርት እቃዎች ሲፒኦ /ቢድ ቦንዳ 16,000
  • በሎት 4 አላቂ የፅዳት እቃዎች ሲፒኦ /ቢድ ቦንዱ 50,000
  • በሎት 5. ቋሚ የቢሮ እቃዎች ሲፒኦ /ቢድ ቦንዳ 10,000
  • በሎት6. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሲፒኦ /ቢድ ቦንዱ 10,000
  • በሎት7. የጥገና ሰርቪስ ሲፒኦ /ቢድ ቦንዱ 5,000
  • በሎት 8 የስፖርት እቃዎች ሲፒኦ /ቢድ ቦንዱ 5,000
  • በሎት 9 የማዕከል እቃዎች ሲፒኦ /ቢድ ቦንዱ 3,000  
  • በሎት 10 ቤተ-ሙከራ ሲፒኦ /ቢድ ቦንዱ 5,000
  1. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. ለጥቃቅን አነስተኛ ተወዳዳዎች አምራች ድርጅቶች ካልሆናቹሁ ከላይ የተዘረዘሩትን የጨረታ ማስያዣ ቢድቦንዱ ወይም ሲፒኦ ማስያዣ ይኖርባቸዋል። የዋስትና ደብዳቤ አምራች ካልሆናችሁ ተቀባይነት አይኖረውም።

 

ለተጨማሪ መረጃ ካዛንቺስ መለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0115579804/0115579865 ይደውሉ።

 

የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

 

Save Tender