በቂ/ክ/ከ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡-1.የደንብ ልብሶች 2.የጽዳት እቃዎች 3.የተለያዩ የጽህፈት እቃዎች 4.እድሳት እና ጥገና 5 ህትመት 6.ቋሚ እቃ 7 እድሳት እቃዎች። በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ክ/ከተማ ትም/ፅ/ቤት በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን የትምህርት ቁሳቁሶችና ሌሎች ግብዓቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢት/ያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በአድስ ዘመን ጋዜጣ 86ኛ ዓመት ቁጥር 038 በቀን 08/02/2019 ዓ/ም አገር አቀፍ ጨረታ ለተቋሙ የምያስፈልጉ የተለያዩ ግዥዎች ለመፈፀም ማሳወጁ ይታወቃል::
የባህላዊ አልባሳት፣ የአልጋ ኪራይ፣ የመኪና መለዋወጫ እና የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ (4 ሎት) - የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
የደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ ሎት1 ቋሚ እቃ ሎት 2 ህትመት ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ ሎት 5 በግልጽ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በድጋሚ የወጣ የፅዳት፣ የቢሮ እቃዎችና ፅህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስና ስፌት፣ ጎማ፣ የኮምፒውተር ጥገና እና የዲኮር ኪራይ ጨረታ (7 ሎት) - በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት
የቦንጋ እጸዋት ዘር ጥራት ቁጥጥርና ምርመራ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፤ የመኪና ማቆሚያ ሼድ እና የቦታ ዘረመል ፍተሻ ጣቢያ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸምና ማሰራት ይፈልጋል።
የተለያዩ የስልጠና መሳሪያዎች፣ ብረታብረት፣ ጽ/መሣሪያ፣ አይሲቲ፣ ደንብ ልብስና ጫማ እና የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ (10 ሎት፣ 01/2019) - የማሻ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ጽዳት፣ ሕትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስና ስፌት ግዥ (8 ሎት፣ 1/2019) - የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት
Bishoftu Town Water Supply and sewerage Enterprise Secured a budget for the Procurement of Supply of Suit clothing የሰራተኞች ሱፍ ልብስ and would like to procure.
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከርካሪ ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ሎት-5 የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት የእቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የእቃና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የደንብ ልብሶች ቋሚ ዕቃዎች የጉልበት ስራ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናና ለአንድ አመት ኮንትራት የሚቆይ የተለያዩ ህትመቶች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲቪል ሰራተኛ አልባሳት፣ የቢሮ ፅህፈት እቃዎች፣ ጥራጥሬና የፋብሪካ ውጤቶች፣ የፅዳት እቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ (5 ሎት) - የ404ኛ ህዳሴ ኮር መምሪያ
የሥራ ልብሶችና የደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች (ሸሚዝ፣ ቲሸርት፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ጓንት፣ ሄልሜት...) ግዥ - ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ
የጽህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሞተር ዘይትና ቅባት ግዥ (6 ሎት፣ 001/2019) - በዋግ ኽምራ የአበርገሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የህክምና መገልገያና ፋርማሲ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጽሕፈት መሳሪያ፣ ፈርኒቸር፣ ደንብ ልብስና ጨርቃ ጨርቅ፣ ኤሌክትሪክና ቧንቧ እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ (7 ሎት) - የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሚከተሉትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የወታደራዊ ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የፅህፈት መሳሪያ ግዥ (3 ሎት) - የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን
የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት፣ የትምህርት መርጃ፣ ፅዳት፣ የተሽከርካሪ፣ ጀኔሬተርና ማሽነሪ መለዋወጫ፣ የግንባታና የጋራዥ ዕቃዎች ግዥ (መከ/ሰ/ምስ/ዕዝ/ግ/ጨ/01/2019) - የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ