በድጋሚ የወጣ የፅዳት፣ የቢሮ እቃዎችና ፅህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስና ስፌት፣ ጎማ፣ የኮምፒውተር ጥገና እና የዲኮር ኪራይ ጨረታ (7 ሎት) - በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት
ሎት—1 እንድ/ አላቂ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 70,000.00 ብር (ሰባ ሺህ ብር)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።