Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ሽሮሜዳ ከስላሴ ቤተክርስቲያን በታች ባለው በግራ በኩል መታጠፈያ 500 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111-22-67-04
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 4:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200 /ሁለት መቶ ብር/
  • Bid Securityሎት—1 70,000.00 ብር; ሎት—2 56,000.00 ብር; ሎት 3 80,000.00 ብር; ሎት 4 10,000,000 ብር; ሎት 5 10,000.00 ብር; ሎት 6 5,000.00 ብር; ሎት—7 5,000.00 ብር (CPO)
  • opening dateበማግስቱ 3፡00 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

ሎት—1 እንድ/ አላቂ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 70,000.00 ብር (ሰባ ሺህ ብር)

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር 002/2019

ሎት—1 እንድ/ አላቂ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 70,000.00 ብር (ሰባ ሺህ ብር)

ሎት—2 /ሁለት/ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የጽሕፈት መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 56,000.00 ብር (ሃምሳ ስድስት ሺህ ብር)

ሎት 3 /ሶስት/ የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 80,000.00 ብር (ሰማኒያ ሺህ ብር)

ሎት 4 /አራት/ የተሽከርካሪ ጎማ እና የመኪና ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 10,000,000 (አስር ሽህ ብር)

ሎት 5 /አምስት/ የደንብ ልብስ ስፌት ጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 10,000.00 ብር (አስር ሽህ ብር)

ሎት 6 /ስድስት/ የኮምፒውተር ፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና ጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት—7 /ሰባት/ የዲኮር ኪራይ ሥራ ጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

  1. በጨረታ የሚወደዳሩ ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በስማቸው ያላቸውን የዘመኑን ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ግዴታቸውን በግብር አስገቢ በባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ የሚያቀርቡ
  2. ተጫራቾች የግብር መከፈያ መለያ ቁጥር /TIN number/ VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ወይም ቲእቲ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ያስፈልጋቸዋል
  3. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አድራሻ :- ሽሮሜዳ ከስላሴ ቤተክርስቲያን የማይመለስ በብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል የፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ኦርጅናል ሰነድ እና ፎቶ ኮፒ ሰነድ በተናጠል ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ የድርጅቱ ስም ማህተም ስልክ ቁጥር እና ፊርማ መኖር አለበት ፡፡ የሚጫረቱበትን የዕቃ አይነት በመጥቀስ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በቢሮ ቁጥር 14 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ባበቃ በመጨረሻ ቀን 10፡30 ይታሸግና እና በማግስቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ/CPO/ ማስያዝ አለባቸው፡፡ እና የጨረታውን አሸናፊ 10% የጨረታው ውል ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አሸናፊው ተጫራች ዘወትር በስራ ሰዓት 2፡30 እስከ 11፡30 ንብረቶችን በራሱ በጓጓዝ ማስጫኛና ማውረጃውን ጨምሮ በጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ፅ/ቤት ግቢ ውስጥ ማውረድ ይኖርበታል፡፡
  8. ጽ/ቤቱ የሚያጫርተውን የዕቃ ብዛት 20 ፐርሰንት መቀነስና መጨመር ይቻላል፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጫራቾች ማብራሪያ ማስረጃ በስልክ ቁጥር 0111-22-67-04 እና 0118-12-24-04 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  10. ማንኛውም ተጫራቶች ለሚጫረቱበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው ናሙና ማቅረብ የማይችል ከሆነ ገላጭ እስፔስፍኬሽን ማምጣት አለያም እቃውን የሚያሳይ ጥራት ያለው ፎቶ ማምጣት ይኖራባቸዋል፡፡
  11. ማንኛውም ተጫራች የመንግስት ግዥ አቅራቢነት ዝርዝር (supplier list) የተመዘገበ ሆኖ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡

አድራሻ ፦ ሽሮ ሜዳ ከስላሴ ቤተክርስቲያን በታች ባለው በግራ በኩል መታጠፊያ 500 ሜትር ገባ ብሎ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Supply of cleaning materials, office supplies and stationery, uniforms, vehicle tires and covers, uniform sewing, computer/printer/photocopier maintenance, and decor rental services, divided into seven lots. Bidders must hold a valid trade license, TIN, and VAT registration, and submit samples or specifications.
Save Tender