የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለሚያከናውናቸው የቋሚ እቃ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በጠቅላላ ድምር በሎት /በጥቅል/ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለሚያከናውናቸው የቋሚ እቃ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በጠቅላላ ድምር በሎት /በጥቅል/ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ለዉድድር ይጋብዛል፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣
- ተጫራቾች የሚጠበቅባቸውን ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ [የአንቀጹ ከፊል በፎቶው በግልጽ አይነበብም]
- የግዥው መጠን ከብር 500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ/ቁ 1-4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር መግለጫ /specification/ እና ናሙና በቀረበው መሰረት ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 05 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 20/2/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 30/2/2019 ዓ.ም ማግኘት ይችላሉ፤
- ማንኛውም ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ማለትም ዋጋውን እና ኮፒ (Original and Copy) በማለት በአንድ ኢንቨሎፕ በጥንቃቄ በማሸግ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት /በአየር ላይ ከዋለበት/ ቀን ከ20/2/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ቀን 30/2/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
- ማንኛውም ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫትና ሌሎች ታክስ እንዲሁም የትራንስፖርት ዋጋን ጨምሮ መሆን አለበት። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እቃዉ ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው። ሆኖም የጨረታ ዋጋው ከ 2,000,000.00 /ሁለት ሚሊዮን ብር/ የሚበልጥ ከሆነ 2,000,000.00 /ሁለት ሚሊዮን ብር/ ብቻ ማስያዝ ይችላሉ፤
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኤጀንሲው በወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 03 በቀን 30/2/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን 8፡30 ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 03 ይከፈታል።
- የጨረታው መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች በእያንዳንዱ የዋጋ መሙያ ገፅ ላይ ፊርማና ማህተም ማድረግ አለባቸው። በተጨማሪም በዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ያለበት ከውድድር ውጭ ይደረጋል።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከኤጀንሲው ግዥ ኦፊሰር ቢሮ ቁጥር 03 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0331116229 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
- ኤጀንሲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት
ደሴ
✨ messages.ai_summary
The Amhara Rural Roads Construction Agency's Wollo office seeks to buy office stationery and cleaning supplies via open tender, awarded as a total lot. Bidders must have a valid business license, TIN, tax payment proof, and VAT registration if the purchase exceeds 500,000 birr.
