Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address ሚዛን አማን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0471355629
  • Website
  • Deadline20 Nov 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ሎት ብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1 ብር 40,000፤ ሎት 2 ብር 50,000፤ ሎት 3 እና 4 ብር 30,000 (CPO፣ ጋራንቲ ወይም L/C)
  • opening dateበዚያው ቀን 9:00 ሰዓት
  • Categories Textile, Garment & Leather , Catering And Cafeteria Services , Hotel Service Provision , Vehicle Spare Parts

የባህላዊ አልባሳት፣ የአልጋ ኪራይ፣ የመኪና መለዋወጫ እና የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ (4 ሎት) - የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥ በሎት 1፡- የባህላዊ አልባሳት አገልግሎት ግዥ፣ በሎት 2፡- ደረጃውን የጠበቀ የአልጋ ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ በሎት 3፡- የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በሎት 4፡- የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾች በሚጠይቀው ዘርፍ የተሰማሩበትን የስራ ዘርፍ የሚገልጽ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (tin no) ያላቸው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፣
  4. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸዉ፣
  5. ተጫራቾች ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ብር!
    ለሎት 1፡- የባህላዊ አልባሳት አገልግሎት ግዥ፣ ብር 40,000 /አርባ ሺህ/ ብር
    ለሎት 2፡- ደረጃውን የጠበቀ የአልጋ ኪራይ አገልግሎት ግዥ፣ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ/ ብር
    ለሎት 3፡- የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ግዥ፣ ብር 30,000 /ሰላሳ ሽህ/ ብር
    ለሎት 4፡- የባህላዊ ምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣ በባንክ በተረጋገጠ ጋራንቲ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ ሌተር ኦፍ ክሬዲት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ስለጨረታዉ ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘዉን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከመምሪያዉ የግዥና ንብረት አስ/ር ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 100 መግዛት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ሃሳብ ዋናና ኮፒ በማለት ተፈርሞበት በጥንቃቄ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ማስታወቂያው ከተመለከተዉ የጊዜ ገደብ በፊት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ፣ የግዥና ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 100 ለጨረታዉ በተዘጋጀዉ ሳጥን ውስጥ ገቢ መደረግ አለበት።
  8. ጨረታው ማስታወቂያ በወጣዉ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ በ8፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይሆናል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0471355629

የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
ሚዛን አማን

✨ messages.ai_summary
Benchi Sheko Zone Finance Department seeks suppliers for 4 lots: traditional clothing services, standard bed rental services, vehicle spare parts, and traditional food catering services. Bidders need a valid business license, TIN, VAT registration, and supplier certificate.
Save Tender

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተ...

READ MORE
በድጋሚ የወጣ የፅዳት፣ የቢሮ እቃዎችና ፅህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስና ስፌት፣ ጎማ፣ የኮምፒውተር ጥገና እና የዲኮር ኪራይ ጨረታ (7 ሎት) - በጉለሌ ክ/ከተ...

READ MORE