Tender Detail

Tender Details

  • Company በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና የግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ልደታ ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጠገብ ወይም በላይ ተክሉ ኬክ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722106
  • Website
  • Deadline13 Nov 2026, 4:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ጥቅል ብር 200.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1 ብር 20,000፤ ሎት 2 ብር 10,000 (CPO)
  • opening dateበማግስቱ ከጠዋቱ 4:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services , Hotel Service Provision , Transportation Service And Cargo

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት በሀዋሳ ከተማ የምግብ የውሃ የመኝታ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና የግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/2019

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት በሀዋሳ ከተማ የምግብ የውሃ የመኝታ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1፣ ለወንድ ስፖርተኞች እና ለኮቺንግ ስታፍ የምግብ ፣ ውሃ እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00
  • ሎት 2. ለወንድ ስፖርተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00
  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በመቅረብ ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች፡-
    ሀ. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
    ለ. የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ ፣ታክስ ክሊራንስ እና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል።
  3. በየሎቱ በተቀመጠው መሠረት የጨረታ ማስከበርያ የብር መጠን (CPO) "የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ምክር ቤት" በሚል ስም በማሰራት ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ የተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ለጨረታ ከቀረቡት አገልግሎቶች ዝርዝር ውስጥ ጽ/ቤቱ 25 ጨምሮም ሆነ ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ተጫራቾች በጨረታው ቢያሸንፉ ሊያቀርቡ የሚችሉትን አገልግሎቶች ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሸናፊነቱ ተገልፆ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሠረት አገልግሎቶችን ቀደም ሲል አቅርቦት በተመረጠው ናሙና መሠረት ለመ/ቤታችን ማቅረብ አለበት።
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 0118722106
አድራሻ፦ አዲስ አበባ ልደታ ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጠገብ ወይም በላይ ተክሉ ኬክ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for food, water, accommodation and transport services in Hawassa for male athletes and coaching staff, split into two lots (catering/lodging and transport). Bidders need a valid trade license, VAT registration, tax clearance and TIN. Winning bidders must provide service samples before contract award.
Save Tender