በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከርካሪ ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ሎት-5 የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት የእቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የእቃና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ምስራቅ ቅ/ፅ/ቤት 001/2019
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከርካሪ ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ሎት-5 የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት የእቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የእቃና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡-
- በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ከሆነ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ማቅረብ የሚችሉ
- ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር /ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስም ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /CP.O/ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው ::
- የጨረታውን ዝርዝር የጨረታው ሰነዱን የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2:00-11:00 እንዲሁም ቅዳሜ ግማሽ ቀን ከ2:00-6:00 ሰዓት ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አያት 49 ማዞሪያ ሎሚ ከለር አካባቢ በፕሮጀክቱ ጽ/ቤቱ ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 04 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ::
- ተጫራቾች የቴክኒክና ፋይናንሻያል ሠነዶች ተለይቶ በተለያየ ፖስታ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ኦርጅናል እና ቴክኒካል ኮፒ ተብሎ በአራት ፖስታ በማድረግ ኮፒ እና ኦርጅናሉ በጉልህ ተፅፎ መቅረብ ይኖርበታል::
- ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ ከ2:00-11:00 ድረስ የጽ/ቤቱ ቢሮ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል:: /ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ2:00-11:00 እንዲሁም ቅዳሜ 2:00-6:00 ሰዓት / መሆኑን እንገልፃለን::
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 4:30 በቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ በአስተዳደርና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል:: እለቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::
- ተጫራቾች የጨረታው አሸናፊ ሆነው ሲገኙ የአሸናፊነታቸውን አገልግሎት/እቃ የውል ማስከበሪያ ለማስያዝና ከመስሪያ ቤቱ ጋር የግዥ ውል ስምምነት ለመፈፀም መስማማት ይኖርባቸዋል::
- የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር መረጃ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ::
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አያት 49 ማዞሪያ ሎሚ ከለር አካባቢ በሚገኘው ጽ/ቤታችን
ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 0975-02-91-75 ወይም 0913-95-27-18 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ::
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Housing Development Corporation East Branch seeks legal firms to supply office supplies (permanent and consumable), cleaning materials, uniforms, vehicle tires, batteries and accessories, plus uniform sewing services, via open tender across five lots. Bidders need a valid business license, registration certificate, TIN and VAT registration.
