የህክምና መገልገያና ፋርማሲ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጽሕፈት መሳሪያ፣ ፈርኒቸር፣ ደንብ ልብስና ጨርቃ ጨርቅ፣ ኤሌክትሪክና ቧንቧ እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ (7 ሎት) - የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ለሚያሰራው የጂ+2 ሞዴል የማኀበረሰብ ፋርማሲ እና ዲያግኖስቲክ ላብራቶሪ ህንጻ እንዲሁም ደረቅ መጸዳጃ ቤት ግንባታ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውል ሎት1 ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት 2 የኤሌክትሪክና የጥገና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ለማኅበረሰብ ፋርማሲ፣ የመግቢያ በር እና አጥር ዮሪኖቬሽንና ጥገና ሥራን ለማሠራት የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 2 የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች እና የፋርማሲና ኬሚካል ዕቃዎች፣ ሎት 3 የጽሕፈት መሣሪያዎች ፣ ሎት 4 የኤሌክትሪክና የጥገና ዕቃዎች ፣ ሎት 5 የደንብ ልብስ ፣ ፍራሽና የፍራሽ ጨርቅ፣ የተማሪዎች ጋዎን እና የመመረቂያ ጋዎን ፣ ሪቫን እና ቆብ ፣ ሎት 6 የጽዳት ዕቃዎች እና ሎት 7 ፈርኒቸር ዕቃዎች።