Tender Detail

Tender Details

  • Company የፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline10 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityበባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በተወዳደሩበት ሎት የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ፡ ሎት1. 16,500፤ ሎት2. 3,000፤ ሎት3. 17,250፤ ሎት4. 10,695፤ ሎት5. 456፤ ሎት6. 4,098፤ ሎት7. 18,000፤ ሎት8. 420፤ ሎት9. 1,500፤ ሎት10. 1,500፤ ሎት11. 15,000፤ ሎት12. 2,700፤ ሎት13. 2,700
  • opening dateበዚያው ቀን ከቀኑ 4:30 በፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ይከፈታል።
  • Categories Cleaning & Janitorial , Textile, Garment & Leather , Stationery Materials

በልደታ ክ/ከተማ ትም/ፅ/ቤት በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን የትምህርት ቁሳቁሶችና ሌሎች ግብዓቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም

በልደታ ክ/ከተማ ትም/ፅ/ቤት በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን የትምህርት ቁሳቁሶችና ሌሎች ግብዓቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

  • ሎት1. የደንብ ልብስ ግዢ የጨረታ ማስከበሪያ 16,500
  • ሎት2. የደንብ ልብስ ስፌት የጨረታ ማስከበሪያ 3,000
  • ሎት3. የፅህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 17,250
  • ሎት4. ህትመት የጨረታ ማስከበሪያ 10,695
  • ሎት5. ለአላቂ የህክምና ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 456
  • ሎት6. ለአላቂ የትምህርት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 4,098
  • ሎት7. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 18,000
  • ሎት8. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ 420
  • ሎት9. ለፕላንት ማሽነሪ ዕቃዎች ግዢ የጨረታ ማስከበሪያ 1,500
  • ሎት10. ለፕላንት ማሽነሪ ዕቃዎች ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ 1,500
  • ሎት11. ለህንፃ ቁሳቁስ ተገጣጣሚ ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ 15,000
  • ሎት12. ለፕላንት ማሽነሪ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2,700
  • ሎት13. ለህንፃ ቁሳቁስ ማሽነሪና ቋሚ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 2,700

መስሪያ ቤቱ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድረ-ገጽ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በተወዳደሩበት ሎት የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በትምህርት ቤቱ ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  2. የጨረታ አሸናፊ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል።
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ አስር የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ሁለተኛው ጊ.ቢ. ፋይናንስ ቢሮ በረንዳ ላይ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 4:30 በፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ይከፈታል። የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሣጥኑን ከመክፈቱ በፊት የተወዳደሩባቸውን ሎት1 ሎት3 ሎት4 ሎት5 ሎት6 ሎት7 ሎት8 ሎት9 ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ናሙና ማቅረብ የማይችሏቸውን ቋሚ ዕቃዎችን ሎት12 እና ሎት13 በፎቶግራፍ የተደገፈ ናሙና (ስፔሲፊኬሽን) መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ት/ቤቱ ጨረታውን የመክፈት መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከፍት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
  9. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተገኘ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
  10. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፏቸውን ዕቃዎች በራሣቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  12. ት/ቤቱ ዕቃዎችን የመቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሜክሲኮ የፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በመከላከያ ኢንጅነሪንግ (ሜቴክ) ገባ ብሎ ሌጅ አልሙኒየም አጠገብ ነው ስልክ 0115157818 ወይም 0115583860

የፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Firiehiwot No.1 school seeks suppliers for educational materials and other supplies across 13 lots, including uniforms, tailoring, stationery, printing, medical and teaching consumables, cleaning supplies, equipment, plant machinery, and building maintenance. Bidders need a renewed business licence, tax compliance, supplier registration, TIN/VAT, and samples.
Save Tender