በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የደንብ ልብሶች ቋሚ ዕቃዎች የጉልበት ስራ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናና ለአንድ አመት ኮንትራት የሚቆይ የተለያዩ ህትመቶች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ለቢሮ፣ እገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደረጃቸውን የጠበቁ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ዶሮ የዶሮ ኬጂ የህንጻ መሳሪያ የጉልበት ስራ፣ የትራንስፖርት እገልግሎት የመኪና አላቂ ዕቃ(የጽዳት ዕቃ) ለአንድ አመት ኮንትራት የሚቆይ የተለያዩ የጥገና አገልግሎት፣ ህትመቶች የመስተንግዶ አገልግሎቶች
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።