የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት አመት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ለቴከኒከና ሙያ ትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት አመት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ለቴከኒከና ሙያ ትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሱ ነጋዴዎች መወዳደር ትችህላላችሁ ::
-
በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፤ የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዙና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
-
በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ሰርተፊኬት ያላቸው፤
-
ካወጡት የንግድ ስራ ዘርፍ ውጪ የተወዳደሩ ተጫራቾች ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡
-
ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 40,000 (አርባ ሺህ ብር) ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉና ጨረታውን ካሸነፉ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፉበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ ማስያዝ
-
ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ ሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማቅረብ የሚችል፤
-
መስሪያ ቤቱ ለሚጠረጥራቸውና ማጣራት ለሚፈልገው ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችሉ፤
-
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለı5 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16 ቀን በ9፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ9፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 500 (አምስት መቶ) ብር ከሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 5 መግዛት ትችላላችሁ፡፡
-
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 011-2-37-03-72/ 09-13-75-38-22/ 09-11- 00-41-09/ 09-62-46-54-95 መጠየቅ ትችሳሳችሁ፡፡
የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
