በድጋሚ የወጣ የፅዳት፣ የቢሮ እቃዎችና ፅህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስና ስፌት፣ ጎማ፣ የኮምፒውተር ጥገና እና የዲኮር ኪራይ ጨረታ (7 ሎት) - በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት
የቦንጋ እጸዋት ዘር ጥራት ቁጥጥርና ምርመራ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፤ የመኪና ማቆሚያ ሼድ እና የቦታ ዘረመል ፍተሻ ጣቢያ አጥር ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸምና ማሰራት ይፈልጋል።
የኤሌክትሮኒክስ፣ ሲሚንቶ፣ የመኪና ዘይትና ቅባት፣ ጎማ፣ መለዋወጫ ግዥ እና የአጥር ግንባታ (6 ሎት) - በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጽህፈት መሳሪያ፣ ፅዳት፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎሚስታና ጋራጅ ጥገና፣ ጎማና ባትሪ ግዥ (11 ሎት) - የደሴ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ
የጽህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሞተር ዘይትና ቅባት ግዥ (6 ሎት፣ 001/2019) - በዋግ ኽምራ የአበርገሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የፅህፈት፣ ፅዳት፣ ኮምፒውተርና አይቲ ዕቃዎች፣ ካሜራ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ፣ ዘይትና ቅባት ግዥ (8 ሎት፣ 001/2019) - የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የጊንቢቹ ፈንታሌ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Purchase of Tires and Car Batteries (2 Lots, ECO-04/2019) - Engineering Corporation of Oromia
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በብልጽግና ፓርቲ የማ/ኢ/ክ/ቅ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Desktop Computer Printer, Laptop PhotoCopy Machine የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመኪና ጎማ፣ የደንብ ልብስ፣ የእሳት ማጥፊያ ሙሌት፣ የAC ጥገና፣ የላብራቶሪ Reagent፣ የህክምና መሳሪያዎች ጥገና፣ መድኃኒቶችና የህክምና እቃዎች ግዥ (9 ጨረታዎች) - አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ጎማ ግዥ (ሙሲፋ/08/2019) - ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
የመኪና መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ፣ ዘይትና ቅባት እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ (4 ሎቶች) - በሰ/ጎንደር ዞን የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ሜንቴናንስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጋሞጎፋ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጋሞጎፋ ገጠር መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጎማ አይነቶች ተወዳዳሪዎችን ሁሉ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የተሽከርካሪና ሞተር ሳይክል ባትሪ፣ ጎማና የውስጥ ጎማ፣ የመካኒክ መሳሪያዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ኮምፒውተሮች ግዥ (WSSF/LP/007/2026) - ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ
የአውቶቡስ ጎማ ጥገና እና የተሽከርካሪ ባትሪ ጥገናና እድሳት አገልግሎት (አአከአአድ/ብግጨቁ/017/2019) - አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት
ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ (ብሪጅስተን ጎማ 7.50 R16 እና የተለያዩ መለዋወጫዎች) - ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ (The Carter Center)
የጽህፈት መሳሪያ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ግዥ - በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ሎት 2. የቋሚ ዕቃ ሎት 3. ሞተር ሳይክል ሎት 4. የህክምና መሳሪያ ሎት 5 የመኪና ጎማ ሎት 6 የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች ከተራ ቁጥር 1-6 የተዘረዘሩትን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡