Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0913540242
  • Website
  • Deadline28 Oct 2026, 5:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceየማይመለስ 200(ሁለት መቶ ብር )
  • Bid Security10000(አስር ሺህ ብር) ሲፒኦ
  • opening dateበ19/02/2019 ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Categories Textile, Garment & Leather , Stationery Materials , Vehicle tire

የጽህፈት መሳሪያ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ግዥ - በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 የበጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች የጽህፈት መሳሪያዎች፤አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፤የጽዳት መሳሪያ ኤሌክትሮኒክስ፤የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች

  • ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እንዲሁም የ 2019 ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ
  • ከጥቃቅንና አነስተኛ ቢሮ(1) ህጋዊ እውቅና ማቅረብ የሚችል
  • በቦተር ላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችል
  • የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማሲያዝ የሚችል
  • ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች የማይመለስ 200(ሁለት መቶ ብር ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

ተወዳዳሪዎች

የጨረታ ማስከበሪያ 10000(አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ማሲያዝ ይኖርባቸዋል፡፤ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ/15%/A፣ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች (TIN NUMBER) የግብር መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው አየር ላይ የሚውለው ከ28/01/2019 እስከ 18/02/2019 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚዘጋበት በ18/02/2019 ቀን 11፡30 ሰዓት ይናል
  • ጨረታው የሚከፈትበት በ19/02/2019 ቀን 4፡00 ሰዓት ሆኖ ተጫራቾ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  • ማሳሰቢያ፡-መስሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920158245 አቶ ሚፍታ መሀመድ እና 0913540242 አቶ ሰርፀ መንግስቴ ጋር መደወል ይቻላል ፡፡

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቦተር ጦላይ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of stationery, consumable and fixed office supplies, cleaning materials, electronics, uniforms, and vehicle tires for government employees in Boter Tolay Woreda, Jimma Zone. Open to bidders with valid trade license, tax registration, VAT registration, and CPO.
Save Tender