የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ሎት 2. የቋሚ ዕቃ ሎት 3. ሞተር ሳይክል ሎት 4. የህክምና መሳሪያ ሎት 5 የመኪና ጎማ ሎት 6 የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች ከተራ ቁጥር 1-6 የተዘረዘሩትን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
Automotive Supplies & Veterinary Products
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ እንሰሳት እና አሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት ለቀበሌ እንስሳት ክሊኒኮች ለእንሰሳት ህክምና አገልግሎት የሚውል መድሀኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የስፖርት ትጥቅ፤ ለት 2 ሞንታርቦ እና ለት 3 የመኪና ጎማ ከነካለማደሪያው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡