Tender Detail

Tender Details

  • Company የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ደሴ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033-111-7763
  • Website
  • Deadline14 Oct 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityለሚያቀርቡት ዕቃ ዋጋ 2% (ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና)
  • opening date4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Medical Equipment And Supplies , Furniture , Electronics Materials , Vehicle tire

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ሎት 2. የቋሚ ዕቃ ሎት 3. ሞተር ሳይክል ሎት 4. የህክምና መሳሪያ ሎት 5 የመኪና ጎማ ሎት 6 የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች ከተራ ቁጥር 1-6 የተዘረዘሩትን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስወቂያ

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል

  • ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ
  • ሎት 2. የቋሚ ዕቃ
  • ሎት 3. ሞተር ሳይክል
  • ሎት 4. የህክምና መሳሪያ
  • ሎት 5 የመኪና ጎማ
  • ሎት 6 የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች

ከተራ ቁጥር 1-6 የተዘረዘሩትን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
  2. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን ነበር ያላቸው
  4. የግዥ መጠኑ 500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ከፋይ መሆን አለባቸው፡፡
  6. የዘመኑን ግብር የከፈሉመሆን አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራቁጥር 1 እስከ 6 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  8. የጨረታው ሰነድ ከደሴ ዙ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በመገኘት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው ከ24/1/2019 ዓ.ም እስከ 03/2/2019 ዓ.ም በየቀኑ ይውላል፡፡
  10. ጨረታው በ04/2/2019 ዓ.ም 3:30 ታሽጎ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
  11. ተጫራቾች ኦርጅናል እቃ መሙላትና ያሸነፉበትን እቃ በባለሙያ ማስፈተሽ አለባቸው፡፡
  12. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  13. ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ሲሞሉ በሎት ስለሆነ ሙሉ በሙሉ መሙላትና ለእያንዳንዱ የእቃ ዋጋ ላይ ቫትን ጨምሮ መሙላት አለባቸው፡፡
  14. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚያቀርቡት ዕቃ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
  15. አሸናፊው ተጫራች የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ የሚያሲዝ ይሆናል፡፡
  16. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ በየሴክተሩ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  17. ተጫራቾች የተሰጣቸውን የጨረታ ሰነድ በአግባቡ መሙላት አለባቸው
  18. የተጫራቾች መመሪያ በተመለከተ መመሪያው ብዙ ስለሆነ በሶፍት ኮፒ ከደ/ዙ/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ቢሮ መውሰድ አለባቸው፡፡
  19. በጨረታው ላይ የሚሳተፉ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና ቅጅ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማሸግ እስከ 04/2/2019 ዓ.ም ደ/ዙ/ወ/ግ/ዥ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 3:30 ሰዓት ድረስ እንዲያስገቡ እየገለፅን ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ እለት ከቀኑ 4:00 ሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  20. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ደ/ዙ/ወ/ግ/ዥ ቢሮ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-111-77-63 ወይም 0333121787 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  21. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 033 111 77 63 / 033 312 17 87 ይደውሉ፡፡

የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Supply of electronics, furniture, motorcycles, medical equipment, vehicle tires, and veterinary medicines and medical equipment for Dessie Zuria Woreda sector offices, in six lots. Open to bidders with valid business license, renewed trade license, TIN, and VAT registration; VAT registration required for purchases of 500,000 birr or more.
Save Tender