የጽህፈት መሳሪያ፣ ፅዳት፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎሚስታና ጋራጅ ጥገና፣ ጎማና ባትሪ ግዥ (11 ሎት) - የደሴ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ
የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ እና በስሩ ላሉ ሴክተርመ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች የጋራጅ ጥገና የነዳጅ እና ቅባት የጎሚስታ ጥገና አገልግሎት ለማግኘት፡- ሎት 1 ቀላል መኪናዎች መለዋወጫ ፣ ሎት 2. ከባድ መኪናዎች መለዋወጫ፣ ሎት 3. ቢሾፍቱ የከተማ አውቶብስ፣ ሎት 4. የመኪና ጎማና ባትሪ፣ ሎት5. የከባድ መኪናዎች የጋራጅ ጥገና ሎት 6 የቀላል መኪናዎች የጋራጅ ጥገና፣ ሎት 7 የጎሚስታ ጥገና፣ ሎት 8- የነዳጅ እና ቅባት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር አሸናፊ በመለየት ዓመታዊ ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል፤ ስለዚህ ከዚህ ባታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።
የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት መምሪያ እና በስሩ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ የመኪናዎቹ ሞዴል አይቨኮ ካርጎ እና ሲኖትራክ እንዲሁም የቢሾፍቱ ባለ 12 ሜትር ሲሆኑ ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 3 ቋሚ እቃዎች ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር አሸናፊ በመለየት በኮንትራት ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል።
የደሴ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ እና የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የ2017 በጀት አመት የዘመኑን የካዳስተር ስራ ለማሰራት እና የኤሌክትሮኒክስ የማዘጋጃዊ አገልግሎት ማዘመኛ ለሶፍትዌር ለስራው አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።