Tender Detail

Tender Details

  • Company የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ
  • Address ደሴ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033 312 0617
  • Website
  • Deadline26 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-26 00:00:00
  • Categories Materials , Stationery Materials , Electronics Materials , Vehicle Battery

የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት መምሪያ እና በስሩ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ የመኪናዎቹ ሞዴል አይቨኮ ካርጎ እና ሲኖትራክ እንዲሁም የቢሾፍቱ ባለ 12 ሜትር ሲሆኑ ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 3 ቋሚ እቃዎች ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር አሸናፊ በመለየት በኮንትራት ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል።

የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት መምሪያ እና በስሩ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ የመኪናዎቹ ሞዴል አይቨኮ ካርጎ እና ሲኖትራክ እንዲሁም የቢሾፍቱ ባለ 12 ሜትር ሲሆኑ ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ ሎት 3 ቋሚ እቃዎች ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር አሸናፊ በመለየት በኮንትራት ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ
  3. ግዥው ከ 200,000 ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ሲመጡ ከላይ ከ 1 እስከ 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ ሰነድ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በነፃ ከግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 18 ሶስተኛ ፎቅ ከ30/08/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 15/09/2017 ዓ.ም 11፡30 ድረስ ደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በግዥ ፋይናንስ ቡድን ሶስተኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይቻላል።
  6. የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታው ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ። የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝና ፍሉድ መደረግ የለበትም።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሞሉትን ድምር 2% ከባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታው ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለበት።
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በመሙላት በፖስታ በማሸግ ደሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በግዥና ፋይናስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 18 3ኛ ፎቅ ላይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት በ18/09/2017 ዓ.ም 3፡30 ድረስ ሰነዱን በማስገባት ይታሸጋል።
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኘበት በ18/09/2017 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ ደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በግዥ ቢሮ ቁጥር 18 ሶስተኛ ፎቅ ይከፈታል።
  10. የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይሆናል።
  11. ውድድሩ የሚካሄደው በሎት ድምር ዋጋ ወይም በጥቅል ድምር ውጤት ነው
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ ከከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ስለ ጨረታው ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስ.ቁ 0333120617 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

 

የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት መምሪያ

 

Save Tender