የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2019 በጀት አመት የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2019 በጀት አመት የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
መመዘኛዎች
- በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት
- የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ላት
- የVAT 15% ተመዝጋቢ የሆነ/ች፤
- የንግድ ምዝገባ አቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ማስረጃ ያለው/ላት፤
መመዘኛዎች፣
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ የሚችሉ መሆኑንና የብር 10,000/አስር ሺህ ብር/CPO/ ተመሳሳይ ሰነድ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች፡- ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር ተከታታይ ቀናት የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት ዕቃ ኮሚሽኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በኮሚሽኑ ግዥ ፋይናንስ ቢሮ የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ዕለቱ የበዓላት/ የዕረፍት/ ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን። በተጨማሪም የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት ሂደት አያስተጓጉልም።
- ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0465562209 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን
✨ messages.ai_summary
The Central Ethiopia Regional Prisons Administration Commission seeks to procure cleaning supplies and stationery materials via open tender. Bidders must hold a valid business license, be tax-compliant with a TIN, be VAT-registered (15%), and provide commercial registration evidence.
