የፅህፈት፣ ፅዳት፣ ኮምፒውተርና አይቲ ዕቃዎች፣ ካሜራ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ፣ ዘይትና ቅባት ግዥ (8 ሎት፣ 001/2019) - የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ የግዥ/ፋ/ን/ዋ/ክፍል ለደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ፣ በፑል አገልግሎት ለሚሠጣቸው ለአድማ መከላከል ሻለቃዎች ፖሊስ እና ለደሴ ከተማ አስ/ፖሊስ መምሪያ አገለግሎት የሚውሉ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የፅዳት እቃዎች፣ ሎት3 የተለያዩ የኮምፒውተርና የካሜራ ተዛማጅ እቃዎች፣ ሎት 4 የተለያዩ ሞዴል መኪኖች ጎማና ባትሪ፣ ሎት 5 የተለያየ ሞዴል ያላቸው መኪኖች የመለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ የግዥ/ፋ/ን/ዋ/ ክፍል ለደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለ22ኛ ሻለቃ አድማ መካከል ፖሊስ እና ለደሴ ከተማ አስ/ፖሊስ መምሪያ መኪኖች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የተለያየ ዓይት ሞዴል ላላቸው መኪኖች መለዋወጫዎች ሎት 2 የመኪና ጎማና ባትሪ ለ12 ወር /ለአንድ ዓመት/ ያህል ውል ተይዞ ጎማና ባትሪ በሚፈለግበት ጊዜ የሚገዛ ሲሆን ሌሎች የመለዋወጫ እቃዎች መኪኖቹ ብልሽት ሲያጋጥም ግዥ የሚፈፀም ለ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡