Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ
  • Address ደሴ ቧንቧ ውሃ ሜልቦርን ሆቴል ፊት ለፊት : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-111-37-03
  • Website
  • Deadline15 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security1.5%
  • opening date2025-08-16 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery , Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ የግዥ/ፋ/ን/ዋ/ ክፍል ለደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ በፑል አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለ22ኛ ሻለቃ አድማ መካከል ፖሊስ እና ለደሴ ከተማ አስ/ፖሊስ መምሪያ መኪኖች አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የተለያየ ዓይት ሞዴል ላላቸው መኪኖች መለዋወጫዎች ሎት 2 የመኪና ጎማና ባትሪ ለ12 ወር /ለአንድ ዓመት/ ያህል ውል ተይዞ ጎማና ባትሪ በሚፈለግበት ጊዜ የሚገዛ ሲሆን ሌሎች የመለዋወጫ እቃዎች መኪኖቹ ብልሽት ሲያጋጥም ግዥ የሚፈፀም ለ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 003/2017

ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የሚከተሉትን ግዴታዎች ማሟላት ይኖርበታል፣

1ኛ. ተጫራቾች አግባብ ያለው /በዘርፉ/ የተሠማሩበትን የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2ኛ. የቲን ምዝገባ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣

3ኛ. የግዥ መጠን ከ200,000 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆንዎን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

4ኛ. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከ1-3 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

5ኛ. የሚገዙ የእቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡

6ኛ. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት ጨረታ ሰነድ የማይመስስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ፡፡

7ኛ. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1.5% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡

8ኛ. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ሁለት ፖስታ ደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ ግ/ፋ/ን/አስ/ዋ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9ኛ. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል፡፡

10ኛ. መ/ቤቱ የተሻለ ሽማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11ኛ. ገዥውን የምንፈፅመው እና አሸናፊ የምንለየው በነጠላ ዋጋ መሆኑ ይታወቅ፤

12ኛ. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም

በስልክ ቁጥር ፡- 033-111-37-03 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ ፡- ደሴ ቧንቧ ውሃ ሜልቦርን ሆቴል ፊት ለፊት

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ

Save Tender