Tender Detail

Tender Details


የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የእቃዎችን ዝርዝር እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኤልክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ህትመት እና ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ በአሰቸኳይ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት


                                                                         የጨረታ ማስታወቂያ 

የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የእቃዎችን ዝርዝር እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ 

  1. የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኤልክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ህትመት እና ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ በአሰቸኳይ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች/ነጋዴዎች የታደሰ የንግድ ፍቃድና TIN Number ያላቸው፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ያላቸው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 500oo (ሃምሳ ሺህ ) ብር በCPO በመነ አብቹ ወረዳ ፍርድ ቤት በማሰራት የጨረታ ሰነዱን በሥራ ሰዓት የማይመለስ 400(አራት መቶ) ብር በመክፈል ከመነ አብቹ ወረዳ ፍርድ ቤት በመግዛት እንደምትችሉ እንገልጻለን፡፡

የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት በሥራ ሰዓት መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ይከፈታል፡፡ ተጫራቶች ጨረታው እስከሚከፈት ዲረስ የዕቃው ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 

ማሳሰቢያ፤ 

  1. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብት አለው፡፡ 

  2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የፐIN ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ፡፡ 

  3. አድራሻ በሸገር ከተማ አስተዳደር የመነ አብቹ ከፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ልዩ ስሙ ሚዛን ተብሎ በሚጠራው ፡፡ 

  4.  አሸናፊው በሚያቀርባቸው እቃዎች ላይ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 

  5. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመስረዝ መብቱ የጠበቀ ነው፡፡ 

  6. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0910781529 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ 

                                         በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት

Save Tender