Tender Detail

Tender Details

  • Company የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 02 23 35 00 46
  • Website
  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityለውሃ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና የመኪና እና የሞተር ሳይከል ጎማዎችን እና ለመኪና ጎማዎች ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ)፣ ለደንብ ልብስ፣ ለጽዳት እቃዎች ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000.00(አስራ አምስት ሺህ)፣
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Water Construction Machinery And Equipment , Water Pipes And Fittings , Vehicle tire

የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 የበጀት ዓመት በድርጅታችን ለሚገኙ ለቅርንጫፍ ውሃ አገልግሎታችን የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለውሃ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2018

 

የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 የበጀት ዓመት በድርጅታችን ለሚገኙ ለቅርንጫፍ ውሃ አገልግሎታችን የሚውሉ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለውሃ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

  1. ለተጠየቁት የግዢ እቃዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tax Payer Registration No.) የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ እና በፌዴራል፣ በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዢዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች ለቋሚ ለውሃ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን እና ለመኪና ጎማዎች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ፤ ለጽዳት እቃዎች፤ እና ለደንብ ልብስ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ስም በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1000004711258 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጽ/ቤቱ የግዥ ፋይናንስ አስተዳደር ገቢ አገ /ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 16ኛው የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  5. ማንኛውም ተጫራች ለውሃ ቧንቧና መገጣጠሚያ እና የመኪና እና የሞተር ሳይከል ጎማዎችን እና ለመኪና ጎማዎች ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ)፣ ለደንብ ልብስ፣ ለጽዳት እቃዎች ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000.00(አስራ አምስት ሺህ)፣ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የታወቀ ባንክ በክፍያ ማዘዣ(CPO) ብቻ ማቅረብ አለባቸው።
  6. አሸናፊው ተጫራች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ክምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ ኢተያ ከተማ ውስጥ በሚገኘው በሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጀት ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል።
  7. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁጥር 02 23 35 00 46 , 02 23 35 04 70 , 0910 42 22 63 , 0923 96 05 68 ይጠይቁ።

 

የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

 

Save Tender