የደንብ ልብስ፣ ጽህፈት፣ ሕትመት፣ መድኃኒትና ሪኤጀንት፣ ፅዳት፣ ጥገና፣ ጭነት አገልግሎትና ቋሚ ዕቃዎች ግዥ (9 ሎት፣ አ/ጤ/ጣ 001/2019) - የአቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።