በሀገር መከላከያ ሚ/ር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ማ/ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣የግንባታ ዕቃዎችን አላቂ የፅህፈት እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ አልባሳት እና ጨርቃ ጨርቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አልባሳት፣ የፅሕፈት፣ የፅዳትና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ (4 ሎቶች, ግ/ጨ/001/2019) - የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ብላቴ
በሀገር መከላከያ ሚ/ር በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ማ/ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ አላቂ የፅህፈት እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ አልባሳት እና ጨርታ ጨርቅ፡- በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡