የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የእቃዎችን ዝርዝር እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኤልክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ህትመት እና ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ በአሰቸኳይ መግዛት ይፈልጋል፡፡