የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሁዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህረት ሥልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የሥልጠና መሣሪያዎችንና የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሁዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህረት ሥልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የሥልጠና መሣሪያዎችንና የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት አንድ |
ፈርኒቸር /Furniture |
|
ሎት ሁለት |
ኤሌክትሮኒክስ /Electronics |
|
ሎት ሶስት |
የሥልጠና ዕቃ |
|
» |
የፅህፈት መሳሪያ /Stationary |
|
ሎት አራት |
የደንብ ልብስ |
|
ሎት አምስት |
ሞተር ሳይክል /Moter Cycle |
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ቱላ/ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ የሥልጠና እና የቢሮ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ተጫራቾች አጋር ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈረት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እናሳስባለን።
- የንግድ ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፍከታቸውን የ2017 ዓ/ም ያሳደሱና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ተጫራኦች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ግዥ ፋ/ን/አስ/ደ/ሥራ ሂደት የማይመለስ ብር 300 ሶስት መቶ ብር ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ፋይናንሻል በመለየት 1 ኦርጅናል 1 ኮፒ በማድረግ እና የጨረታ ዋስትናን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንድሁም ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ በወጣበት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ በኮሌጁ ፋናንስ ቢሮ ቁ-2 በመቅረብ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ መክተት አለባቸው።
- ጨረታውን በ15ኛው የሥራ ቀን ልክ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተራ ቁጥር 4 የተጠቀሰውን ሂደት ጨምሮ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይፈጸማል፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ45 ቀናት ብቻ ነው።
- ኮሌጁ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ ቴክኒክና ሙያ ትምህረት ሥልጠና ኮሌጅ
