Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን አፋ ወረዳ ፈፋ/ስና ፕ/ል/ ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline12 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000/አስር ሺህ ብር ብቻ በጥሬ ገንዘብ /CPO/
  • opening dateበዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ሰዓት በአፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት እዝ አፊስሮች ቢሮ ይከፈታል፡፡
  • Categories Office Supplies And Services , Electronics Materials , Cloth And Shoes

በ2019 በጀት ዓመት በደ/ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን አፋ ወረዳ ፈፋ/ስና ፕ/ል/ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚውል በአራት ሎት የተጠቀሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደ/ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን አፋ ወረዳ ፈፋ/ስና ፕ/ል/ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በ2019 በጀት ዓመት በደ/ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን አፋ ወረዳ ፈፋ/ስና ፕ/ል/ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚውል በአራት ሎት የተጠቀሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ ቀጥሎ በተዘረዘረው መሰፈርት ሊወዳድር ይችላል።

  • ሎት1 አላቂና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች
  • ሎት 2.የፋብሪካ ውጤቶች
  • ሎት 3.የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • ሎት 4.የአስተዳደር ደንብ ልብስ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የተጫራቾች መመሪያ

1.የታደሰ የዘርፉን ንግድ ሥራ ቲን ከርድ፣ የምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት፤ እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡

2.የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡

3.ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻው ቀን ሙሉ ስም ከነአያት፣ አድራሻ፣ ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም በትክክል ተደርጎ በኤንቨሎፕ ታሽጎ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ወስጥ መከተት ይኖርበታል፡፡

4. ፖስታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቹ ራሱን ከጨረታ ማግለል አይቻልም፡፡

5. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000/አስር ሺህ ብር ብቻ በጥሬ ገንዘብ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6. መ/ቤቱ ከአሸናፊ ተጫራች ጋር ውል ይገባል፡፡

7. የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታዉቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ከ15ኛዉ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው ቀን 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ሰዓት በአፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት እዝ አፊስሮች ቢሮ ይከፈታል፡፡ በዕለቱ ሰንበት ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች በገዛ ፈቃድ በጨረታ ቦታ ያለመገኘት የጨረታዉን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡

8.ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለዉ መሆን የለበትም፡፡

9 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታዎቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት እዝ አፊስሮች ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡

10.ያሸነፊ ተጫራች በደብዳቤ ከተገለፀ በ3 ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ/Performance Bond/ ዋስትና ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ብር 10% ብቻ በማቅረብ ውል መዋዋል ይጠበቅበታል፡፡

11. የጨረታ ማስከበሪያ አሸናፊ ተጫራች እንደታወቀና ውል ከተፈራረመ በኃላ ለተሸናፊ ተጫራች ተመላሽ ይደረጋል፡፡

12. አሸናፊ ተጫራች ዕቃውን አፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ግቢ አድርሶ ያስረክባል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ጋገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ መረጃ የቢሮ ስልክ +251464690420 or 0928720977

በደ/ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን አፋ ወረዳ ፈፋ/ስና ፕ/ል/ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Afa Woreda Finance and Plan Office seeks bidders for various goods in four lots: consumables, factory products, electronics, and administrative uniforms. Bidders must have a renewed trade license, TIN, supplier certificate, and VAT registration.
Save Tender