Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address በጋርዱላ ዞን : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-7-74-03-44
  • Website
  • Deadline13 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityበየ ሎቱ ይለያያል
  • opening date2025-10-13 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather , Stationery Materials

በደቡብ ኢ/ከ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የደንብ ልብስ ግዥ የጽህፈት መሣሪያና ሴሎች አላቂ የቢሮ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


                                                                      የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢ/ከ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት

  1. የደንብ ልብስ ግዥ 

  2. የጽህፈት መሣሪያና ሴሎች አላቂ የቢሮ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ - 

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ 

  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፣ 

  3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር Tin No ያላቸው፣ 

  4. የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ 

  5. የጨረታ ማስከበሪያ የጽሕፈት መሣሪያና ለሎች አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ 20,000/ሀያ ሺህ ብር የደንብ ልብስ ግዥ15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንከ ዋስትና ለ90 ዘጠና ቀናት የሚቆይ ማቅረብ የሚችሉ፣ 

  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከጋርዱላ ዞን ገቢዎች ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት አለባቸው፡፡ 

  7. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማዘጋጀት በሁለት የተለያዩ ፖስታ በማሸግ ኦርጅናሉ ላይ ኦርጅናል ኮፒው ላይ ኮፒ ብሎ በመጻፍ ፊርማና ማህተም በማሳረፍ በዚህ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በ16 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ውስጥ እስከ 16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው 16ኛው ቀን መደበኛ የሥራ ቀን ካልሆ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይገባል፡፡ 

  8. ጨረታው በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥ ክፍል ከረፋዱ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ 

  9. ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉልም፡፡ 

  10. ተጫራቾች አሸናፊዎች ተለይተው ከተገለፀላቸው ከ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ከባድ ችግር ካልተፈጠረ በስተቀር በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አሸናፊዎች የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መግባት አለባቸው ተሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙትን የጨረታ ማስከበሪያ መዉሰድ ይችላሉ፡፡ 

  11. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፉትን ዕቃ እስከ ጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፤ 

  12. መምሪያው የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ የተጠበቀ ነው፤ ለበጠ መረጃ ስልክ 0920978389/0926238209 ደውሎ መጠየቅ ይችሳሉ። 

                                                                                      የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender