በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ የደብረብርሃን ቅ/ፅ/ቤት ለጽ/ቤቱ ሰራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Pathfinder International/Ethiopia planned to procure Backpack with logo, Interested and eligible bidders are invited to collect
የአማራ ደን ኢንተርኘራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ለ 2017 ዓ/ም ለሰራተኞች የሚውል 6000 ቲትረን ብትን ጨርቅ ሸሚዝ፣ ካቦርት ኮፍያ ፣ የዝናብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ የቲዎታ መኪና ብሪጅ ስቶን ጎማ ከነካለማደሪያው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ የደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ለወንዶች ኮትና ሱሪ፣ ለሴቶች ኮትና ጉርድ እና ቱታና ካፖርት /ጋዋን/ ጨርቅ ከነ ስፌት እንዲሁም የተዘጋጀ ሸሚዝ፣ የወንድና የሴት አጭር ጉርድ ቆዳ ጫማ እና የሥራ ቦታ ደህንነት ጫማ ወይም ሴፍቲ ሹዝ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት ለደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት1- የተዘጋጁ ልብሶች እና ሎት2- ጫማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ስራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲከስ ማስልጠኛ ማዕከል ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ ግዥ በሃገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ የደንብ ልብሶችንና ጨርቆችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ለሠራተኞች የደምብ ልብስ የስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ዘዴ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት የኮርፖሬሽኑ ሎጎ የታተመበት የእጅ ቦርሳ እና እስክርቢቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ከልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሎት 01 የፖሊስ ብርድ ልብስ፣ በሎት 02 የእንስሳት መድኃኒትና ቁሳቁስ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ኢቪ ኢንደስትሪስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በመጋዘኑ የሚገኙትን የሚከተሉትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአ/አ/ከተማ አስተዳደር የአሽ/ተሽ/ፈ/ቁ/ባለስልጣን የአቃቂ ቃሊቲ ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን ማለትም፤ ሎት 1. የደንብ ልብስ፣ ሎት 2. አላቂና ቋሚ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 3. የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4. የህትመት እቃዎች፣ ሎት 5. የቆዳ ውጤቶች፣ ሎት 6. የተሽከርካሪ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ባንዲራ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ባንዲራ ከነእስታንዱ፣ የድርጅቱ አርማ እና ሥም ያለበት ቲሸርት፣ ኮፍያ ፣ ስካርቭ፣ እስከሪብቶ፤ ፍላሽ፣ ቁልፍ መያዣ፣ ቀበቶ፣ የኪስ ቦርሣ እና የላፕቶፕ መያዣ ቦርሣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀት ያላቸውና የልብስ ስፌት ጨርቃ ጨርቅ አቅራቢ ግለሰቦችን ወይም ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል ።
በአ/አ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከ/ወ6 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት እቃ ግዥ ለ2017 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ/ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለ2ኛ ዙር የእስፖርት ትጥቅ የደንብ ልብስ ሜንቴናንስ ጥገና ቋሚ እቃ እንዲሁም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ከ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ ፑል የተለያዩ የቢሮ አገልግሎቶችና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።