Tender Detail

Tender Details

  • Company የፍኖተሠላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • Address ኢትዯጵያ, Phone: 058 775 13 87
  • Website
  • Deadline27 Jan 2025, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Textile, Garment & Leather

የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ዘዴ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የፍኖተሠላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት


 

ግልጽ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም

ሎት 1 ቧንቧና መገጣጠሚያ፣

ሎት 2 የቧንቧ መፍቻዎችና የስራ መሳሪያዎች፣

ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣

ሎት 4 የጽዳት ዕቃዎች፣

ሎት 5 የውሃ ጥራት ኬሚካል ኤጀንት፣

ሎት 6 የደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣

ሎት 7 የደንብ ልብስ ጫማ ፣

ሎት 8 የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ፣

ሎት 9 ኤሌክትሪክ ዕቃዎች እና

ሎት 10 የኦዲት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ዘዴ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  3. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፡፡
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸዉ፡፡
  5. የግዥዉ መጠን ከ200‚000.00 /ሁለት መቶ ሽህ ብር/ በላይ ለሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የተመዘገቡ መሆናችን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  6. የተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ብር አንድ ከመቶ ከ1-9 ለተዘረዘሩ እቃዎች ሲሆን ለኦዲት አገልግሎት ሁለት በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በዉሃ አገልግሎቱ ደረሰኝ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡
  7. ተጫራቾች ከ1-5 የተዘረዘሩትን ማሰረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ።
  8. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ይዉላል፡፡ በ15ኛዉ ቀን 11፡30 ሳጥኑ ይታሸጋል በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙም ባይገኙም ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ በግልጽ ይከፈታል፡፡
  9. ማንኛዉም ተጫራች ሀሳቡን በአንድ ወጥ በሆነ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ቢሮ ቁጥር አራት /4/ በተዘጋጀዉ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  10. በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማስገባት አይቻልም፡፡
  11. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻዉ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  12. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ ለተሸነፉ ተጫራቾች ከአሸናፊዉ ጋር ዉል እንደተያዘ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያዉ ይመለሳል፡፡
  13. ተጫራቾች የማይመለስ ብር ለእያንዳንዳቸው 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 2 ዘወትር በሥራ ሰዓት መዉሰድ ይችላሉ፡፡
  14. አሸናፊዉ ተጫራች ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ያሸነፉበትን የሎት ዕቃዎች ጠ/ዋጋ የዉል ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን አስር በመቶ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /በጥሬ ገንዘብ/ ለፍኖተ ሰላም ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት አስይዘዉ ዉል በመፈጸም ያሸነፉትን ዕቃ ፍ/ሠ/ከ/ዉ/ፍ/አገ/ጽ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸዉ፡፡
  15. ተመሳሳይ የሆኑ እቃዎች በአንድ ምድብ /ሎት/ በማድረግ ዉድድሩ የሚገለጸዉ በጠቅላላ የድምር ዉጤት ነዉ፡፡
  16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉን ሙሉ በሙሉ /በከፊል/ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  17. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ መሰረዝ ምክንያት ተጫራቾች ላወጡት ወጪ መ/ቤቱ ኃላፊነትን አይወስድም::
  18. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 775 13 87 /00 75 /09 23 42 61 23 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ።

 

የፍኖተሠላም  ከተማ  ዉኃና  ፍሳሽ  አገልግሎት  ጽ/ቤት

 

Save Tender