Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ/ደረጃ ትምህርት ቤት
  • Address ጉለሌ ክፍለ ከተማ ፡ ስብሰባ ማእከል ከፍ ብሎ አሜሪካ ኤምባሲ ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0111236160
  • Website
  • Deadline29 Dec 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Textile, Garment & Leather

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ/ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለ2ኛ ዙር የእስፖርት ትጥቅ የደንብ ልብስ ሜንቴናንስ ጥገና ቋሚ እቃ እንዲሁም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ/ደረጃ ትምህርት ቤት


የጨረታ  ማስታወቂያ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ/ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለ2ኛ ዙር የእስፖርት ትጥቅ የደንብ ልብስ ሜንቴናንስ ጥገና ቋሚ እቃ እንዲሁም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1/  የእስፖርት ትጥቅ ----------------10,000

ሎት 2/  የደንብ ልብስ ስፌት ------------- 10,000

ሎት 3/  የሜንቴናንስ ጥገና --------------- 10,000

ሎት 4 /  ቋሚ እቃ ------------- 10,000

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  2. በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በእቃ አቅራቢነት የተመዘገበ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 100 ብር ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ከቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ መግለጽ መሙላት አለባቸው።
  6. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንከ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው የእቃ አይነቶች ተጫራቹ ጨረታው ከመዘጋቱ ቀደም ብለው የናሙናውን አይነት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ናሙናው ከማይቀርብላቸው የእቃ አይነቶች በሚቀርበው የዋጋ መግለጫ (specification) መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙናዎች በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ተመላሽ ይሆናሉ፡፡
  8. ጥቃቅንና አነስተኛ እቃ አቅራቢዎች ከሚመለከተው አካል አምራች መሆናቸውን የሚገልጽ በትምህርት ቤቱ ስም የተጻፈ ደብዳቤ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 6 በሚገኝ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸል፡፡
  10. አሸናፊ ያሽነፈበትን እቃ ትምህርት ቤቱ የእቃ መረከቢያ እስቶር ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
  11. ጨረታው ማስታወቂያው በወጣበት በ10ኛው ቀን 10፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል በት/ቤት ውስጥ በሚገኘው ላይብረሪ ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  12. አሸናፊው ውል ገብቶ ወደስራ ከመግባቱ በፊት የውል ማስረከቢያ 10% ማስያዝ አለበት፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ( በከፊል ) የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. መስሪያ ቤቱ 20% ከውል በፊት መጨመር እና 20% መቀነስ ይችላል በጀት ካለም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. ድርጅቱ እቃውን ካስገባ ቀን ጀምሮ በ6 ወር ውስጥ የታዘዘውን 25% ተጨማሪ ትዕዛዝ መስጠት ይችላል።
  16. ለአነስተኛ እና ጥቃቅን ተጫራቾች በሙሉ ለመወዳደር ስትመጡ የአምራች ደብዳቤ ይዘው እንዲመጡ

አድራሻ ፡- ስብሰባ ማእከል ከፍ ብሎ አሜሪካ ኤምባሲ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ኢየሩሳሌም የመጀ/ደ/ት/ቤት

ስልክ  ቁጥር ፡- 011260790 ወይም 0111236160 ብለው ይደውሉ

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ  ክፍለ  ከተማ  ወረዳ  3  ት/ጽ/ቤት  ኢየሩሳሌም  ቅድመ  አንደኛ / ደረጃ  ትምህርት  ቤት

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE