Tender Detail

Tender Details

  • Company Awolia Relief and Development Organization (ARDO) (አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት)
  • Address ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ አለፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112708158
  • Websitehttps://awelia.org/
  • Deadline01 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Textile, Garment & Leather

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀት ያላቸውና የልብስ ስፌት ጨርቃ ጨርቅ አቅራቢ ግለሰቦችን ወይም ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል ።

Awolia Relief and Development Organization (ARDO) (አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት)


የልብስ  ስፌትና  ጨረታ  ማስታወቂያ

 

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀት ያላቸውና የልብስ ስፌት ጨርቃ ጨርቅ አቅራቢ ግለሰቦችን ወይም ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል ።

ተፈላጊ መመዘኛዎች ፡-

  1. በዘርፉ የሥራ ልምድና የታደሰ የሥራ ፈቃድ ያለው፤
  2. በተፈለገው ጥራትና ጊዜ ማቅረብ የሚችል፤
  3. የጨረታ ማስከበሪያ የተጫረቱበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችሉ፤
  4. በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መውሰድ ይችላል።
  5. የጨረታ ሰነዱ ማስገቢያ ቀን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 የድርጅቱ የሥራ ቀናት ውስጥ ይሆናል።
  6. ቦታው አዲስ አበባ፤ ጉለሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0112708178/0112707916/0900726162 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አወሊያ  እርዳታና  ልማት  ድርጅት

 

Save Tender