Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115571107
  • Websitehttps://awashbank.com/am-et/
  • Deadline25 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Textile, Garment & Leather

አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ስራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል።

Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር-AB-23/2024-25

 

  1. አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ስራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል።
  2. በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እና የመንግስት ግብር ከፍለው ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው::

 

No

መግለጫ

መለኪያ

ብዛት

ምርመራ

1

የሴት ኮት ሱሪ ሙሉ ልብስ ስፌት በሙሉ ገበር

 

 

ሙሉ ልብስ

 

308

 

የገበር ጨርቅ ከተጫራች ይሆናል

2

የሴት ኮት እና ጉርድ ቀሚስ ሙሉ ልብስ ስፌት በግማሽ ገበር

3

የወንድ ሙሉ ልብስ ስፌት ኮት እና ሱሪ በሙሉ ገበር

 

449

4

የወንድ ሙሉ ልብስ ስፌት ኮት እና ሱሪ በግማሽ ገበር

 

  1. በተጫራቾች የሚቀርበው የስፌት ዋጋ በደንብ ሊነበብ በሚችል የእጅ ፅሁፍ ወይም በኮምፒዩተር ተፅፎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጪ ይሆናል።
  2. ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ከጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በአዋሽ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 01540000544500 በየትኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ገቢ በማድረግ አዋሽ ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ በአካል ቀርቦ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. በተጫራቾች የሚቀርበው ዋጋ የእጅ እና የግብር ዋጋን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች በታሸገ ኤንቨሎፕ በዕለቱ የካቲት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ አዋሽ ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው በእለቱ የካቲት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ከላይ በተራ ቁጥር 4 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል፡፡
  6. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 ያሉትን መስፈርት ያላሟሉ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ ይሆናሉ፡፡
  7. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-11-07 ወይም 0115-57-00-84 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አዋሽ ባንክ አ.ማ

 

Save Tender