Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ከ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት
  • Address አያት አደባባይ 500 ሜትር ገባ ብሎ 5ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912191434
  • Website
  • Deadline30 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Textile, Garment & Leather

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ከ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ ፑል የተለያዩ የቢሮ አገልግሎቶችና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ከ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት


ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር  ለሚ  ኩራ  ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ 002-/2017

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ከ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ ፑል የተለያዩ የቢሮ አገልግሎቶችና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ተጫራቾች

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ተመዝጋቢ ካሽ ሪጂስተር ያላቸው መሆናቸውን
  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው ::

የሎት ዝርዝር ......... የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ሎት 1. የጂምናዚየም ማቴሪያሎች ግዥ ...…… 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ)

ሎት 2. የህትመት ውጤት ……………… 5,000 (አምስት ሺህ)

ሎት 3. ለዓቃቤ ህጎች የፕሮቶኮል ልብስ ………….. 20,000 (ሃያ ሺህ)

ሎት 4. የኤሌክትሮኒክስ ጥገና……………5,000 (አምስት ሺህ)

ሎት 5. የደንብ ልብስ …………. 5,000 (አምስት ሺህ)

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀኑ አስራ አንድ ሰዓት ድረስ ሰነዱን የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ አያት አደባባይ 500 ሜትር ገባ ብሎ 5ኛ ፎቅ አስተዳደርና ፋይናንስ ግዥ ቡድን በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሣባቸውን የያዘ የዋጋ ሰነድ (Finance documents) ዋናና ቅጅ (original and copy) ቴክኒካል ዶክመንት ዋና እና ቅጅ (original and copy) እያንዳንዱ ሎት ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በክ/ከተማው ዋ/ስ/አ/ፋ/ፑል 5ኛ ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታው በወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በግልጽ ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫትን ጨምረው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው::
  4. የጨረታው አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉት ዕቃ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  5. የጨረታው ውጤት ለአሸናፊና ለተሸናፊ ተጫራቾች በእኩል ጊዜ በጽሁፍ በክ/ከተማው የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳና በደብዳቤ እንገልጻለን፡፡
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሚቀርቡትን ማቴሪያሎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የዕቃዎች ናሙና (ሳምፕል) የማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ክ/ከተማው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ደራርቱ አደባባይ ወደ ጎሮ መስመር 500 ሜትር ገባ ብሎ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ 5ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች ግዥ ቡድን ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ስልክ ቁጥር :- 0912191434/0911808847

 

በለሚኩራ  ክ/ከተማ  አስተዳደር  የዋና  ስራ  አስፈጻሚ  ጽ/ቤት

Save Tender