አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ስር የሚገኘውን የወሊሶ ህጻናት መንደር ፕሮጀክት የውሃ ጉድጓድ ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አወሊያ የእርዳታና ልማት ድርጅት ስር ለሚገኘው የወሊሶ ህፃናት መንደር 120 ሜትር የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራን ለማሰራት ይፈልጋል።
የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና ተከራይተው ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለማከራየት ይፈልጋል።
የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀት ያላቸውና የልብስ ስፌት ጨርቃ ጨርቅ አቅራቢ ግለሰቦችን ወይም ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል ።