Tender Detail

Tender Details

  • Company Awolia Relief and Development Organization (ARDO) (አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት)
  • Address ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ አለፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112708158
  • Websitehttps://awelia.org/
  • Deadline01 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና ተከራይተው ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለማከራየት ይፈልጋል።

Awolia Relief and Development Organization (ARDO) (አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት)


 

በድጋሚ የወጣ የሜዳ ልማትና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዘርፉ ልምድና እውቀቱ ያላቸውና ሜዳውን አልምተው እና ተከራይተው ለመጠቀም የሚፈልጉ አካላትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለማከራየት ይፈልጋል።

ተፈላጊ መመዘኛዎች ፡-

  1. በዘርፉ የስራ ልምድና ፈቃድ ያለው፤
  2. ሜዳውን ለመስራት በቂ በጀትና ባለሙያ ያለው
  3. ሜዳውን በዘመናዊ ሁኔታ በተፈለገው ጥራትና ጊዜ መስራት የሚችል፤
  4. በጨረታው መወዳድር የሚፈልግ ደርጅት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መውሰድ ይችላል::
  5. የጨረታ ሰነድ ማስገቢ ቀን ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 7 የድርጅቱ የሥራ ቀናት ውስጥ ይሆናል::
  6. ቦታው አዲስ አበባ ፤ ጉለሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0112708178/0112707916 /0900726162 ደውስው መጠየቅ ይችላሉ::
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

 

አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት

Save Tender