Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251115514005
  • Websitehttp://ethiopianchamber.com/
  • Deadline10 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ሁለት በመቶ /2%/
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የህንፃው የመጀመሪያ ወለል ለንግድ ሥራ አገልግሎት ማለትም ለባንኮች፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለቡና ምርት መሸጫ፣ ለፋርማሲ፣ ለቡቲክ፣ ለባህላዊ ልብስ፣ ለጌጣጌጥ፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ የምርት ናሙና ሽያጭ እና የመሳሰሉ አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ስፋት ያላቸው ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA)


የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት

Ethiopian Chamber of Commerce & Sectoral Associations

ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የቤት ኪራይ ጨረታ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የህንፃው የመጀመሪያ ወለል ለንግድ ሥራ አገልግሎት ማለትም ለባንኮች፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለቡና ምርት መሸጫ፣ ለፋርማሲ፣ ለቡቲክ፣ ለባህላዊ ልብስ፣ ለጌጣጌጥ፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ የምርት ናሙና ሽያጭ እና የመሳሰሉ አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ስፋት ያላቸው ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::

በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ ለጨረታው አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች፣ የሚጫረቱበት ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሁለት በመቶ /2%/ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 013 ማቅረብ ይችላሉ::

ምክር ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115514005 መደወል ይቻላል

የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
አዲስ አበባ

✨ messages.ai_summary
Rental of first-floor commercial spaces of various sizes in the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations building at Mexico Square, Addis Ababa, for uses such as banks, a supermarket, coffee sales, a pharmacy, boutiques, traditional clothing, jewellery and electronics.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender